በመስመጥ ላይ ከሚገኙት መንደሮች እየተፈናቀሉ ያሉ ነዋሪዎች
ታትሟል
ሕንድ ውስጥ የምትገኘው ይህች መንደር በዘመናት ሂደት ቀስ በቀስ እየሰመጠች ሲሆን ነዋሪዎች ቤታቸውን እያተዉ እየወጡ ነው።
ቤቶች፣ ሕንጻዎች፣ መንገዶች እና የተለያዩ መሠረተ ልማቶች እየተሰነጣጠቁ እየፈራረሱ ነው። ባለሥልጣናትም ነዋሪዎችን ከአካባቢው ማስወጣት ጀምረዋል። ምክንያቱ ምንድን ነው?