ሺዎችን የገደለው የቱርኩ የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተበት ደቂቃ ምን ይመስል ነበር?

ታትሟል

ከአራት ሺህ ስምንት መቶ በላይ ሰዎችን ለሞት የዳረገው የመሬት መንቀጥቀጥ ዓለምን አስደንግጧል። የሟቾች ቁጥርም ከዚህ ሊበልጥ እንደሚችል ተነግሯል።

የነፍስ አድን ሠራተኞችም በፍርስ ራሾች ውስጥ ተቀብረው የሚገኙ ሰዎችን ለማትረፍ ጥረት እያደረጉ ነው።

ርዕደ መሬቱ በቱርክ እና ሶሪያ ድንበር አቅራቢያ ባሉ ከተሞች ውስጥ የተከሰተ ሲሆን፣ ንዝረቱ በበርካታ የአካባቢው አገራት ውስጥ ተሰምቷል።