የጥምቀት በዓል አከባበር በተለያዩ አካባቢዎች
በየዓመቱ ጥር 11 የሚከበረው የጥምቀት በዓል በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ነው።
ከጥምቀት በዓል ዕለት ቀደም ብሎ ባለው ቀን በሚከበረው የከተራ በዓል ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ታቦታት በመውጣት የጥምቀት በዓል ወደሚከበርባቸው ቦታ በሕዝብ ታጅበው ይጓዛሉ።
በዚህም መሠረት ጥር 10 ቀን ከፍተኛ ሕዝብ በሚታደምባቸው በተለያዩ የአገሪቱ ከተሞች በተለይም በአዲስ አበባ እና በጎንደር በርካታ ሕዝብ ታድሞባቸዋል።
በዛሬ ዕለት ሐሙስ ጥር 11/2015 ዓ.ም. እየተከበረ ባለው የጥምቀት በዓልም ላይ ሕዝብ ታቦታት ባረፉበት ስፍራ ላይ ተሰብስቦ የጥምቀት በዓል ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
ከተወሰኑ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የከተራ እና የጥምቀት በዓል አከባበርን የሚያሳዩ ፎቶ ግራፎችን አሰባስበናል።

የፎቶው ባለመብት, Addis ababa city

የፎቶው ባለመብት, addia ababa city

የፎቶው ባለመብት, addia ababa city

የፎቶው ባለመብት, Gondar city communication

የፎቶው ባለመብት, Gondar city communication

የፎቶው ባለመብት, APP

የፎቶው ባለመብት, APP

የፎቶው ባለመብት, Gambella Region

የፎቶው ባለመብት, Gambella Region

የፎቶው ባለመብት, Visit Oromia

የፎቶው ባለመብት, Visit Oromia

የፎቶው ባለመብት, south communication

የፎቶው ባለመብት, south communication

የፎቶው ባለመብት, north shewa communication








