ጆርዳን ከውሃ በታች ወታደራዊ ሙዝየም ገነባች

በጆርዳን አቃባ ቀይ ባህር ሥር በሚገኘው ሙዝየም የሚታይ ታንክ

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, በጆርዳን አቃባ ቀይ ባህር ሥር በሚገኘው ሙዝየም የሚታይ ታንክ
ታትሟል

ጆርዳን ከውሃ በታች የሚገኝ ወታደራዊ ሙዝየም ይፋ አድርጋለች። በአቃባ የወደብ ከተማ የተገነባው ሙዝየም ለአገሪቱ የመጀመሪያው ነው።

አቃባ የምትገኘው በቀይ ባህር ዳርቻ ሲሆን፤ ሙዚየሙም ከቀይ ባህር በታች ተገንብቷል። ትላንት በተካሄደ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ ከውሀ በታች የተቀመጡ ወታደራዊ መኪኖች፣ ታንክና ሄሊኮፕተር ታይተዋል።

ሙዝየሙ ለቱሪስቶች ተጨማሪ መዳረሻ እንደሚፈጥር የአካባቢው ባለ ሥልጣኖች ተናግረዋል።

ከጆርዳን አየር ኃይል የተገኘ ወታደራዊ ሄሊኮፕተር ቀይ ባህር ሥር በሚገኘው ሙዝየም ይካተታል

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, ከጆርዳን አየር ኃይል የተገኘ ወታደራዊ ሄሊኮፕተር ቀይ ባህር ሥር በሚገኘው ሙዝየም ይካተታል
ቀይ ባህር ሥር በሚገኘው ሙዝየም ውስጥ ወታደራዊ መኪናዎች ለእይታ ይበቃሉ

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, ቀይ ባህር ሥር በሚገኘው ሙዝየም ውስጥ ወታደራዊ መኪናዎች ለእይታ ይበቃሉ
አቃባ የወደብ ከተማ የተገነባው ሙዝየም ለአገሪቱ የመጀመሪያው ነው

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, አቃባ የወደብ ከተማ የተገነባው ሙዝየም ለአገሪቱ የመጀመሪያው ነው
ከውሀ ሥር ሙዝየሙ የሚወጡ ዋናተኞች

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, ከውሀ ሥር ከሚገኘው ሙዝየሙ የሚወጡ ዋናተኞች