ዛሬ የሚከበረው የገና በዓል በተለያዩ አገራት ያለውን ገጽታ በምስል

ታትሟል

በበርካታ የዓለም አገራት ውስጥ የገና በዓል ዛሬ እየተከበረ ነው። ነገር ግን ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በአብያተ ክርስቲያናትና በሌሎች ስፍራዎች ይካዱ የነበሩ የበዓሉ ሥነ ሥርዓቶች ጥቂት ሰዎች በተገኙበት ማካሄድ የግድ ሆኗል። በዓሉ በዓለም ዙሪያ እንዴት እየተከበረ እንደሆነ የሚያሳዩ ምስሎችን አሰባስበናል

ታይዋን፣ ታያፒ ውስጥ የገና በዓልን ለማክበር በቀለም ያሸበረቁ መብራቶች ያሸበረቀ

የፎቶው ባለመብት, NurPhoto via Getty Images

የምስሉ መግለጫ, ታይዋን፣ ታያፒ ውስጥ የገና በዓልን ለማክበር በቀለም ያሸበረቁ መብራቶች
ናይሮቢ፣ ኬንያ ውስጥ የገና በዓል ፀሎት ሥነ ሥርዓትን የታደሙ መነኮሳት

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, ናይሮቢ፣ ኬንያ ውስጥ የገና በዓል ፀሎት ሥነ ሥርዓትን የታደሙ መነኮሳት
ፓኪስታን፣ ካራቺ ውስጥ ከልጆቻቸው ጋር የገና በዓል ዋዜማ የፀሎት ሥነ ሥርዓትን የታደሙ ቤተሰቦች

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, ፓኪስታን፣ ካራቺ ውስጥ ከልጆቻቸው ጋር የገና በዓል ዋዜማ የፀሎት ሥነ ሥርዓትን የታደሙ ቤተሰቦች
ቱርክ፣ ኢስታንቡል ውስጥ የገና በዓልን የሚያከብሩ ምዕመናን ሻማ ሲያበሩ

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, ቱርክ፣ ኢስታንቡል ውስጥ የገና በዓልን የሚያከብሩ ምዕመናን ሻማ ሲያበሩ
ኢሱስ ክርስቶስ በተወለደባት ቤተልሔም ውስጥ የፀሎት ሥነ ሥርዓት ሲካሄድ

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደባት ቤተልሔም ውስጥ የፀሎት ሥነ ሥርዓት ሲካሄድ
ቫቲካን ውስጥ አቡነ ፍራንሲስ የገና በዓል የፀሎት ሥነሥርዓትን ሲመሩ

የፎቶው ባለመብት, Corbis via Getty Images

የምስሉ መግለጫ, ቫቲካን ውስጥ አቡነ ፍራንሲስ የገና በዓል የፀሎት ሥነ ሥርዓትን ሲመሩ
ኢራቅ ውስጥ በምትገኘው የኩርድ ራስገዝ አስተዳደር ከተማ በሆነችው ኢርቢል ውስጥ የገና በዓል ሥነ ሥርዓት ሲካሄድ

የፎቶው ባለመብት, AFP via Getty Images

የምስሉ መግለጫ, ኢራቅ በምትገኘው የኩርድ ራስ ገዝ አስተዳደር ከተማ በሆነችው ኢርቢል ውስጥ የገና በዓል ሥነ ሥርዓት ሲካሄድ
በሕንድ ምሥራቅ ኦዴሳህ ግዛት ውስጥ ባሕር ዳርቻ ላይ ከአሸዋ የተሰራ ግዙፍ የገና አባት ምስል

የፎቶው ባለመብት, NurPhoto via Getty Images

የምስሉ መግለጫ, በሕንድ ምሥራቅ ኦዴሳህ ግዛት ውስጥ ባሕር ዳርቻ ላይ ከአሸዋ የተሰራ ግዙፍ የገና አባት ምስል
ብራዚል፣ ሬዮ ዴ ጄኔሮ ውስጥ ጠላቂዎች የገና አባት ልብስ ለብሰው የተሰበሰቡ ሰዎችን የሰላም ሲሉ

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, ብራዚል፣ ሬዮ ዴ ጄኔሮ ውስጥ ጠላቂዎች የገና አባት ልብስ ለብሰው የተሰበሰቡ ሰዎችን ሰላም ሲሉ
ፓኪስታን፣ ካራቺ ውስጥ በገና በዓል የፀሎት ሥነ ሥርዓት ላይ የታደሙ ሴቶች

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, ፓኪስታን፣ ካራቺ ውስጥ በገና በዓል የፀሎት ሥነ ሥርዓት ላይ የታደሙ ሴቶች
ብሪታኒያ፣ ለንደን ውስጥ የሚገኝ መጠጥ ቤት በገና በዓል መብራቶች አሸብርቆ

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, ብሪታኒያ፣ ለንደን ውስጥ የሚገኝ መጠጥ ቤት በገና በዓል መብራቶች አሸብርቆ

ሁሉም ፎቶዎች የባለቤትነት መብት ጥበቃ አላቸው።