ሊባኖሳውያን የራሳቸውን ገንዘብ ለማውጣት በባንኮች ላይ የሚፈጽሙት ዘረፋ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ሊባኖሳውያን የራሳቸውን ገንዘብ ለማውጣት በባንኮች ላይ የሚፈጽሙት ዘረፋ
ታትሟል

በሊባኖስ ለዓመታት በዘለቀው የምጣኔ ሃብት ቀውስ ምክንያት፣ ባንኮች ደንበኞቻቸው በሚያወጡት የገንዘብ መጠን ላይ ገደብ ጥለዋል። ይህ ደግሞ ተጠቃሚዎች ገንዘባቸውን ለማግኘት ኃይል እንዲጠቀሙ እያደረጋቸው ነው።

ባለፉት ሳምንታት ዜጎች ካስቀመጡት ገንዘብ የፈለጉትን ያህል ለማውጣት ሽጉጥ ታጥቀወ ወደ ባንኮች በመሄድ ያራሳቸውን ገንዘብ በመሳሪያ በማስገደድ ለማውጣት እየሞከሩ ነው።

ይህ ቪዲዮ በዚህ መንገድ ገንዘብ ለማውጣት በሞከሩ ሁለት ሊባኖሳውያን ታሪክ አማካይነት የችግሩን መባባስ ያሳያል።