128ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአዲሱ የዓድዋ ሙዚየም ተከበረ

ወታደራዊ ሰልፈኞች

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor office

ታትሟል

ታሪካዊው የዓድዋ ድል በዓል የአገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት እና ዲፕሎማቶች በተገኙበት በቅርቡ ተጠናቆ በተመረቀው የዓድዋ ድል የመታሰቢያ ሙዚየም ውስጥ ተከበረ።

128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ለመጀመሪያ ጊዜ መሃል ፒያሳ ከአጼ ሚኒሊክ ሐውልት ፊት ለፊት ባለው ስፍራ ላይ በተገነባው ግዙፉ ሙዚየም ውስጥ ነው የተከበረው።

በሥነ ሥርዓቱ ላይ ባለሥልጣናት፣ ዲፕሎማቶች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን የወታደራዊ ሰልፍ ትርኢትም ቀርቧል።

በተመሳሳይ በዓሉ በታሪካዊዋ የዓድዋ ከተማ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና የክልሉ ባለሥልጣናት በተገኙበት መከበሩ ተዘግቧል።

በአዲስ አበባ የተካሄደውን የበዓሉን ሥነ ሥርዓት የሚያሳዩ ከአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጽ ላይ ካገኘናቸው ፎቶግራፎች የተወሰኑትን እነሆ፦

አርበኞችን የሚያሳይ ፎቶ

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor office

ፈረሰኞች

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor office

የበዓሉ ተሳታፊዎች

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor office

ባለሥልጣናት

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor office

ሄሊኮፕተር

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor office

ሰልፈኞች

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor office

የበዓሉ ተሳታፊ

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor office

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የአበባ ጉንጉን ሲያኖሩ

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor office

የምስሉ መግለጫ, የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የአበባ ጉንጉን ሲያኖሩ
ወታደራዊ ሰልፍ

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor office

ወታደራዊ ሰልፍ

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor office

ታዳሚዎች

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor office

ወታደራዊ ስልፈኞች

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor office

ወታዳረዊ ስልፈኞች

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor office

ወታደራዊ ሰልፈኞች

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor office

ወታደራዊ ሰልፈኞች

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor office

ታዳሚዎች

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor office

የበዓሉ ታዳሚዎች

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor office