"ኬንያዊያን አጭር ርቀት እንደሚሮጡ ማንም አያምንም"፡ የአፍሪካ ፈጣኑ ሯጭ
ታትሟል
ኬንያዊያን ከሚታወቁበት የረጅም ሩጫ በተጨማሪ በአጭር ርቀት አትሌቲክስም ወደ ዓለም መድረክ ብቅ እያሉ ነው።
ፈርድናንድ ኦማንያላ የ100 ሜትር ርቀትን ከ10 ሰከንድ በታች በማጠናቀቅ የአፍሪካ ፈጣኑ ሯጭ ሆኗል። በቀጣይም የዩሲያን ቦልትን የዓለም ክብረ ወሰን ለማሻሻል እየሰራ ነው።