የመስቀል ደመራ በዓል ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ በምስል

ታትሟል

በየዓመቱ መስከረም 16 ቀን የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በደማቅ ሥነ ሥርዓት እየተከበረ ነው።

በሥነ ሥርዓቱ ላይ የሃይማኖት አባቶች፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ ዲፕሎማቶች እና ሌሎች እንግዶች የታደሙ ሲሆን፤ በርካታ ሕዝብ ታድሟል።

የዛሬውን የመስቀል ደመራ በዓል ሥነ ሥርዓት የሚያሳዩ ከተለያዩ ምንጮች የተገኙ ምስሎችን እነሆ አቅርበናል።

የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች እና ኢትዮጵያውያን በሚገኙባቸው የዓለም አገራት ውስጥም በድምቀት ይከበራል።

የመስቀል ደመራ

የፎቶው ባለመብት, AA MAYOR OFFICE

ቀሳውስት እና ደመራ

የፎቶው ባለመብት, AA MAYOR OFFICE

አቡነ ማቲያስ

የፎቶው ባለመብት, AA MAYOR OFFICE

የምስሉ መግለጫ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ
የመስቀል ደመራ በዓል ታዳሚዎች

የፎቶው ባለመብት, AA MAYOR OFFICE

የምስሉ መግለጫ, በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ታድመዋል።
ቀሳውስት

የፎቶው ባለመብት, AA MAYOR OFFICE

ቀሳውስት

የፎቶው ባለመብት, AA MAYOR OFFICE

ቀሳውስት

የፎቶው ባለመብት, AA MAYOR OFFICE

ቀሳውስት

የፎቶው ባለመብት, AA MAYOR OFFICE

ቀሳውስት

የፎቶው ባለመብት, AA MAYOR OFFICE

አደይ አበባ
ቀሳውስት

የፎቶው ባለመብት, AA MAYOR OFFICE

*ፎቶግራፎች የተወሰዱት ከአዲስ አበባ ከንቲባ ጽህፈት ቤት የፌስቡክ ገጽ እና ከተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ ነው።