ፎቶ፡ የአሸንዳ በዓል ከሦስት ዓመታት በኋላ በመቀለ በድምቀት ተከበረ

ታትሟል

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ እና በሰሜን ኢትዮጵያው የእርስ በርስ ጦርነት ምክንያት ለሦስት ዓመታት ሳይከበር የቆየው የአሸንዳ በዓል በትግራይ ክልል መዲና መቀለ በድምቀት ተከበረ።

የተለያዩ መጠሪያዎች ያሉት ይህ በዓል ከማክሰኞ ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም. ጀምሮ በተለያዩ የሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች መከበር ጀምሯል።

ከሦስት ዓመታት በኋላ በትግራይ መዲና መቀለ የበዓሉን አካባበር የሚያሳዩ የሚያሳዩ ምስሎችን እዚህ ይመልከቱ።