ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ኢራን ጠቅላይ መሪዋን ልትሰይም ነው፤ እስራኤል መራጮቹን እና ተመራጩን እያደነች መሆኗን ገለጸች
- አርባ ሁለት የኢራን ባሕር ኃይል መርከቦች መስመጣቸውን ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ
- እስራኤል በኢራን ላይ ሌላ ዙር የጥቃት ማዕበል መክፈቷን አስታወቀች
- በለንደን የኢራን አምባሳደር ዩኬ ወደ ጦርነቱ እንዳትገባ አስጠነቀቁ
- "ጦርነቱን ካሸነፍን በኋላ ድጋፍ አንፈልግም" ፕሬዝዳንት ትራምፕ
- ፕሬዝዳንት ትራምፕ ቀጣዩን የኢራን መሪ የመምረጥ ሂደት ውስጥ መሳተፍ እንዳለባቸው ተናገሩ
- ኢራን ላይ የሚፈጸመው ጥቃት በከፍተኛ መጠን እንደሚጨምር የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ተናገሩ
- አሜሪካ በኩዌት የሚገኘው ኤምባሲዋን ዘግታ ሠራተኞቿን አስወጣች
- የእስራኤል ጦር በኢራን ላይ የሚያካሂደው "ዘመቻ ወደ ቀጣይ ምዕራፍ መሸጋገሩን" ገለጸ








