ቢቢሲ ከተመሠረተ 100 ዓመት ደፈነ

ታትሟል

ብሪቲሽ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከተመሠረተ 100 ዓመት ደፈነ።

ግዙፉ ኮርፖሬሽን በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ብዙ የታሪክ ለውጦችን ዘግቧል።