ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ኢራን በዛሬው ድርድር በቅድሚያ ከአሸማጋዮቹ ጋር እንደምትወያይ አስታወቀች
- የአሜሪካ እና የፓኪስታን ልዑካን በድርድሩ ላይ ለመሳተፍ ስዊትዘርላንድ ገቡ
- እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው ጥቃት የአል ጃዚራ ባልደረባን ጨምሮ ስድስት ሰዎች መገደላቸውን ባለሥልጣናት አስታወቁ
- ኢራን ሆርሙዝን እንደዘጋች ብታሳውቅም ከአሜሪካ ጋር በስዊትዘርላንድ ንግግራቸውን ሊጀምሩ ነው








