በአለም ላይ ያሉ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የልደት በዓል አከባበር በምስል

ታትሟል

በኢትዮጵያ፣ ግብፅ፣ሩሲያን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ያሉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች የእየሱስ ክርስቶስ ልደት (የገና በዓልን) በዛሬው ዕለት ታህሳስ 29 እያከበሩ ይገኛሉ። የተወሰኑትን አገራት በዓል አከባበር በምስል እነሆ