የጥምቀት በዓልን ጨምሮ ከአፍሪካ የተገኙ የ2021 ምርጥ ፎቶዎች

ታትሟል

2021 ከአፍሪካ አህጉር ከተገኙ ምርጥ ፎቶዎች በጥቂቱ፡-

Short presentational grey line
በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን ዘንድ በደማቅ ሁኔታ የሚከበረው የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን ዘንድ በደማቅ ሁኔታ የሚከበረው የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ
በባለፈው አመት በ73 አመታቸው ህይወታቸው ላለፈው የቀድሞው የጋና ፕሬዚዳንት ጄሪ ራውሊንግስ የስንብት ስነ ስርዓት ሲከናወን

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, በባለፈው አመት በ73 አመታቸው ህይወታቸው ላለፈው የቀድሞው የጋና ፕሬዚዳንት ጄሪ ራውሊንግስ የስንብት ስነ ስርዓት ሲከናወን
በላይቤሪያ አዲሱን አመት አስመልክቶ የማህበረሰብ መሪ የሆኑት ጃኔት ሻርቲ ፈንዲሻ፣ ከረሜላ እና ብስኩት ለልጆች በማደል ላይ

የፎቶው ባለመብት, EPA

የምስሉ መግለጫ, በላይቤሪያ አዲሱን አመት አስመልክቶ የማህበረሰብ መሪ የሆኑት ጃኔት ሻርቲ ፈንዲሻ፣ ከረሜላ እና ብስኩት ለልጆች በማደል ላይ
Short presentational grey line
ግብፃዊቷ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ማኣር ሸሪፍ በአውስትራሊያ በተደረገው ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ በማሸነፍ ለሃገሯ ታሪክ ሰርታለች

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, ግብፃዊቷ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ማኣር ሸሪፍ በአውስትራሊያ በተደረገው ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ በማሸነፍ ለሃገሯ ታሪክ ሰርታለች
Short presentational grey line
ሞሮኮና አልጄሪያ በሚዋሰኑበት ድንበር ላይ በአትላስ ተራራዎች ተከባ በምትገኘው ፊይጉይግ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ግለሰብ

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, ሞሮኮና አልጄሪያ በሚዋሰኑበት ድንበር ላይ በአትላስ ተራራዎች ተከባ በምትገኘው ፊይጉይግ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ግለሰብ
ሞሮኳዊው አርቲስት ያሲን ባልብዚዊ የሞሮኮን የጥበብ ታሪክ ከ1950ዎቹ ጀምሮ የዳሰሰባቸውን ስራዎቹን በስፔን ከተማ ባቀረበበት ወቅት

የፎቶው ባለመብት, EPA

የምስሉ መግለጫ, ሞሮኳዊው አርቲስት ያሲን ባልብዚዊ የሞሮኮን የጥበብ ታሪክ ከ1950ዎቹ ጀምሮ የዳሰሰባቸውን ስራዎቹን በስፔን ከተማ ባቀረበበት ወቅት
Short presentational grey line
በኢየሩሳሌም ነዋሪ የሆነች ኢትዮጵያዊ የሆሳዕናን በዓል እያከበረች

የፎቶው ባለመብት, EPA

የምስሉ መግለጫ, በኢየሩሳሌም ነዋሪ የሆነች ኢትዮጵያዊ የሆሳዕናን በዓል እያከበረች
ካሜሮናዊው ፍራንሲስ በላስቪጋስ የከባድ ሚዛን ድብልቅ ማርሻል አርትን አሸንፎ ሻምፒዮን መሆኑን ተከትሎ በአገሩ የጀግና አቀባበል ሲደረግለት

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, ካሜሮናዊው ፍራንሲስ በላስቪጋስ የከባድ ሚዛን ድብልቅ ማርሻል አርትን አሸንፎ ሻምፒዮን መሆኑን ተከትሎ በአገሩ የጀግና አቀባበል ሲደረግለት
Short presentational grey line
በግንቦት ወር የግብፅ የአየር ሙቀት መጨመሩን ተከትሎ በካይሮ ዳርቻ የሚገኙ ህጻናት ወደ ናይል ወንዝ በመዝለል ራሳቸውን ቀዝቀዝ እያደረጉ

የፎቶው ባለመብት, EPA

የምስሉ መግለጫ, በግንቦት ወር የግብፅ የአየር ሙቀት መጨመሩን ተከትሎ በካይሮ ዳርቻ የሚገኙ ህጻናት ወደ ናይል ወንዝ በመዝለል ራሳቸውን ቀዝቀዝ እያደረጉ
1px transparent line
Short presentational grey line
በሰኔ ወር በደቡብ አፍሪካ ተጨማሪ የኃይል መቆራረጥ የተከሰተበት ወቅት ሲሆን የሶዌቲ ነዋሪ የሆነት ሴሲሊያ ንኮሲ ከልጅ ልጃቸው ስማንጋሊሶ ጋር በሻማ ብርሃን ምሽቱን ለማሳለፍ ተገደዋል

የፎቶው ባለመብት, EPA

የምስሉ መግለጫ, በሰኔ ወር በደቡብ አፍሪካ ተጨማሪ የኃይል መቆራረጥ የተከሰተበት ወቅት ሲሆን የሶዌቶ ነዋሪ የሆነት ሴሲሊያ ንኮሲ ከልጅ ልጃቸው ስማንጋሊሶ ጋር በሻማ ብርሃን ምሽቱን ለማሳለፍ ተገደዋል
በአዲስ አባበ የሚገኘውን ታሪካዊውን እና በአዲስ መልክ የተገነባው መስቀል አደባባይ የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ለመገኘት በሃረሪ ባህላዊ ልብስ የተጌጡት ታዳሚዎች

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, በአዲስ አባበ የሚገኘውን ታሪካዊውን እና በአዲስ መልክ የተገነባው መስቀል አደባባይ የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ለመገኘት በሃረሪ ባህላዊ ልብስ የተጌጡት ታዳሚዎች
በትስዋና የተገኘው አልማዝ በዓይነቱ በአለማችን በሶስተኛ ደረጃ ትልቅ ስፍራ ላይ ተቀምጧል

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, በትስዋና የተገኘው አልማዝ በዓይነቱ በአለማችን በሶስተኛ ደረጃ ትልቅ ስፍራ ላይ ተቀምጧል
Short presentational grey line
በሃምሌ ወር የቻድ ተወላጅ የሆኑትና 'ሊንጉይ ዘ ሴክርድ ቦንድስ' ላይ የተወኑት ሪሃኔ ካህሊል እና አቹዋችክ አባክር በፈረንሳዩ የካንስ ፊልም ፌስቲቫል ላይ

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, በሃምሌ ወር የቻድ ተወላጅ የሆኑትና 'ሊንጉይ ዘ ሴክርድ ቦንድስ' ላይ የተወኑት ሪሃኔ ካህሊል እና አቹዋችክ አባክር በፈረንሳዩ የካንስ ፊልም ፌስቲቫል ላይ
በደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ መታሰርን በመቃወም የተነሳውን ህዝባዊ አመጽ ተከትሎ ናሌዲ ማንዮኒ ልጇን ሜሎኩህሌን ለማትረፍ በሚል እየተቃጠለ በነበረው ህንጻ ወደታች ወረወረቻት። እናት እና ልጇም በሰላም ወጥተዋል።
የምስሉ መግለጫ, በደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ መታሰርን በመቃወም የተነሳውን ህዝባዊ አመጽ ተከትሎ ናሌዲ ማንዮኒ ልጇን ሜሎኩህሌን ለማትረፍ በሚል እየተቃጠለ በነበረው ህንጻ ወደታች ወረወረቻት። እናት እና ልጇም በሰላም ወጥተዋል።
Short presentational grey line
በናይጄሪያ ልዑል ጾላ ኤሚኮ የዋሪ አዲሱ 'ኦሎ' ወይም ንጉስ ሆነው ዘውድ ጭነዋል

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, በናይጄሪያ ልዑል ጾላ ኤሚኮ የዋሪ አዲሱ 'ኦሎ' ወይም ንጉስ ሆነው ዘውድ ጭነዋል።
Short presentational grey line
መስከረም ወር በኒጀር የዝናባማ ወቅቱ አብቅቶ የኩሬ ሳሌይ ፌስቲቫል የሚጀመርበት ነው። በዚህ ወቅትም ሶስት የኒጀር ተወላጆችን ቢቢሲ በፌስቲቫሉ ላይ አግኝቷቸው ነበር

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, መስከረም ወር በኒጀር የዝናባማ ወቅቱ አብቅቶ የኩሬ ሳሌይ ፌስቲቫል የሚጀመርበት ነው። በዚህ ወቅትም ሶስት የኒጀር ተወላጆችን ቢቢሲ በፌስቲቫሉ ላይ አግኝቷቸው ነበር
በግብፅ የጥጥ ምርት ላይ እየተጫወቱ ያሉ ህፃናት

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, በግብፅ የጥጥ ምርት ላይ እየተጫወቱ ያሉ ህፃናት
1px transparent line
እንዲሁ በመስከረም ወር ላይ አንድ እድለኛ ታዳሚ በአይቮሪ ኮስት የኧርባን ሙዚቃ በአኑማቦ ፌስቲቫል ላይ ታዋቂው ሙዚቀኛ ቬገርድሪም መድረክ ላይ ጠርቶ ዘፍኖላታል።

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, እንዲሁ በመስከረም ወር ላይ አንድ እድለኛ ታዳሚ በአይቮሪ ኮስት የኧርባን ሙዚቃ በአኑማቦ ፌስቲቫል ላይ ታዋቂው ሙዚቀኛ ቬገርድሪም መድረክ ላይ ጠርቶ ዘፍኖላታል።
አወዛጋቢውን ሶስተኛ ጊዜ የስልጣን ዘመን ጨምሮ ከ10 አመታት በላይ በመሪነት የቆዩት የጊኒው ፕሬዝዳንት አልፋ ኮንዴ በእስር ላይ ባሉበት ወቅት። ወታደሮቹ ስልጣንን እንደተቆጣጠሩ ያስታወቁ ሲሆን ይህም ፎቶ የተለቀለቀው ማን እየመራ እንደሆነ ለማሳየት ነው ተብሏል።

የፎቶው ባለመብት, EPA

የምስሉ መግለጫ, አወዛጋቢውን ሶስተኛ ጊዜ የስልጣን ዘመን ጨምሮ ከ10 አመታት በላይ በመሪነት የቆዩት የጊኒው ፕሬዝዳንት አልፋ ኮንዴ በእስር ላይ ባሉበት ወቅት። ወታደሮቹ ስልጣንን እንደተቆጣጠሩ ያስታወቁ ሲሆን ይህም ፎቶ የተለቀለቀው ማን እየመራ እንደሆነ ለማሳየት ነው ተብሏል።
Short presentational grey line
በጥቅምት ወር ኬንያዊቷ ዲያና ኪፕዮጌይ በአሜሪካ ቦስተን በማራቶን ውድድር አሸናፊ ሆናለች

የፎቶው ባለመብት, Reuters

የምስሉ መግለጫ, በጥቅምት ወር ኬንያዊቷ ዲያና ኪፕዮጌይ በአሜሪካ ቦስተን በማራቶን ውድድር አሸናፊ ሆናለች
በዚህ ወር የቡብ አፍሪካው ሊቀ ጳጳስ ዴዝሞንድ ቱቱ 90ኛ የልደት በአል ተከብሯል። በፎቶው ላይ የሚታየው በኬፕታውን የሚገኘው ስዕላቸው በዘረኝነት ስድብ ከተበላሸ በኋላ አርቲስት ብሪያን ሮልፍ አስተካክሎታል። የሰላም ኖቤል ተሸላሚው በቅርቡ ህይወታቸው አልፏል።

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, በዚህ ወር የቡብ አፍሪካው ሊቀ ጳጳስ ዴዝሞንድ ቱቱ 90ኛ የልደት በአል ተከብሯል። በፎቶው ላይ የሚታየው በኬፕታውን የሚገኘው ስዕላቸው በዘረኝነት ስድብ ከተበላሸ በኋላ አርቲስት ብሪያን ሮልፍ አስተካክሎታል። የሰላም ኖቤል ተሸላሚው በቅርቡ ህይወታቸው አልፏል።
Short presentational grey line
በጥቅምት ወር የተካሄደውን መፈንቅለ መንግሥት ተከትሎ በሱዳን የሲቪል አስተዳደር እንዲመለስ የሚጠይቱ ታላላቅ ህዝባዊ የአደባባይ ተቃውሞዎች መካሄዳቸውን ቀጥለዋል

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, በጥቅምት ወር የተካሄደውን መፈንቅለ መንግሥት ተከትሎ በሱዳን የሲቪል አስተዳደር እንዲመለስ የሚጠይቱ ታላላቅ ህዝባዊ የአደባባይ ተቃውሞዎች መካሄዳቸውን ቀጥለዋል
የጊኒ ቢሳው ዋና ስታዲየም የሀገሪቱ የነጻነት ቀን በዓል በሚከበርበት ወቅት የነበረው እይታ

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, የጊኒ ቢሳው ዋና ስታዲየም የሀገሪቱ የነጻነት ቀን በዓል በሚከበርበት ወቅት የነበረው እይታ
Short presentational grey line
በታህሳስ ወር አዳማ ባሮው በጋምቢያ በተደረገው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለሁለተኛ ጊዜ ማሸነፋቸውን ተከትሎ አንድ ግለሰብ በሬውን ይዞ የጀልባ ወረፋ እየጠበቀ

የፎቶው ባለመብት, AFP

የምስሉ መግለጫ, በታህሳስ ወር አዳማ ባሮው በጋምቢያ በተደረገው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለሁለተኛ ጊዜ ማሸነፋቸውን ተከትሎ አንድ ግለሰብ በሬውን ይዞ የጀልባ ወረፋ እየጠበቀ
ታዋቂዎቹ ዊዝኪድ እና በርና ቦይ በለንደን በሚገኘው ኦ2 አሬና በደማቅ የሙዚቃ ዝግጅታቸው አመቱን ተሰናብተውታል።

የፎቶው ባለመብት, Getty Images

የምስሉ መግለጫ, ታዋቂዎቹ ዊዝኪድ እና በርና ቦይ በለንደን በሚገኘው ኦ2 አሬና በደማቅ የሙዚቃ ዝግጅታቸው አመቱን ተሰናብተውታል።

ምስሎቹ የተገኙት ከኤኤፍፒ፣ ጌቲ ኢሜጅስ፣ ሮይተርስና ቢቢሲ ነው