ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
የአየር ንብረት ለውጥ በአፍሪካ ላይ እያስከተለ ስላለው ተጽዕኖ ምን ያህል ያውቃሉ? እራስዎን ይፈትኑ!
ታትሟል
በአፍሪካ ውስጥ ከሚመረቱ ሰብሎች በአየር ንብርት ለውጥ ምክንያት ለጉዳት ተጋላጭ የሆነው የትኛው ይመስልዎታል?
በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በከፍተኛ ሁኔታ ተጎጂ ከሚሆኑት 10 የዓለም አገራት መካከል አገራችን ኢትዮጵያ እንደምትገኝበት ያውቃሉ?
የአየር ንብረት ለውጥ በአፍሪካ ላይ እያስከተለ ስላለው ተጽዕኖ ምን ያህል እንደሚያውቁ ራስዎን ለመፈተሽ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ይመልሱ።