የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በፎቶ

ታትሟል

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በድምቀት እየተከበረ ነው።

ሐሙስ መስከረም 17/2016 ዓ.ም. ከሚከበረው የመስቀል በዓል ቀደም ብሎ በአደባባይ የሚከናወነው የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ምን እንደሚመስል ከተለያዩ ምንጮች በሰበሰብናቸው ፎቶዎች ድባቡን እናስቃኛችሁ።