ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
በአዲስ አበባ የኢሬቻ በዓል አከባበር ሥነ ሥርዓት በምስል
ታትሟል
በየዓመቱ በተለያዩ ስፍራዎች ከሚከበረው የኢሬቻ በዓል ውስጥ የዘንድሮው በዓል ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 21/2015 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ በርካታ ሕዝብ ታድሞበት ተከብሯል። አዲስ አበባ ውስጥ ከማለዳ ጀምሮ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች የተከበረውን የኢሬቻ በዓልን በጥቂቱ የሚያሳዩ ፎቶዎችን እነሆ. . .