የከተራ እና የጥምቀት በዓል አከባበር በምስል

ታትሟል

በየዓመቱ ጥር 10 እና 11 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ዘንድ በድምቀት የሚከበሩት የከተራና የጥምቀት በዓላት በርካታ ሕዝብ ይታደምባቸዋል። እነዚህ ደማቅ የአደባባይ በዓላት ላይ ከህጻናት አስከ አዋቂዎች ባህላዊ አልባሳትን በመልበስ በየአጥቢያቸው ሚገኙ ታቦታን አጅበው በዝማሬ ወደ ማረፊያቸው በመውሰድ ይመልሳሉ። ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የዓሉን አከባበር የሚያሳዩ ምስሎችን እነሆ።

አዲስ አበባ የሚገኘው የቦሌ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ዘማሪያን በከተራ ዕለት

የፎቶው ባለመብት, Anadolu Agency

የምስሉ መግለጫ, አዲስ አበባ የሚገኘው የቦሌ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ዘማሪያን በከተራ ዕለት
የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor Office

የምስሉ መግለጫ, የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ
ጃን ሜዳ አዲስ አበባ

የፎቶው ባለመብት, AA Mayor Office

የምስሉ መግለጫ, ጃን ሜዳ አዲስ አበባ
ከተራ በጎንደር፤ በጥምቀት ዋዜማ በከተራ ዕለተ የጎንደሩ ነዋሪ ከአጼ ቴዎድሮስ ሐውልት ስር ቆሞ

የፎቶው ባለመብት, EDUARDO SOTERAS

የምስሉ መግለጫ, ከተራ በጎንደር፤ በጥምቀት ዋዜማ በከተራ ዕለተ የጎንደሩ ነዋሪ ከአጼ ቴዎድሮስ ሐውልት ስር ቆሞ
የአዲስ አበባ ከንቲባ በዓሉን ለማክበር በጎንደር ከተማ ተገኝተዋል። ከንቲባ አዳነች “ጥምቀትን በጎንደር” ለማክበር እንገናኛለን ባልነው መሠረት በጎንደር ተገኝተናል ሲሉ ይህን ጨምሮ ሌሎች ምስሎችን በፌስቡክ ገጻቸው አጋርተዋል።

የፎቶው ባለመብት, Adanech Abebie

የምስሉ መግለጫ, የአዲስ አበባ ከንቲባ በዓሉን ለማክበር በጎንደር ከተማ ተገኝተዋል። ከንቲባ አዳነች “ጥምቀትን በጎንደር” ለማክበር እንገናኛለን ባልነው መሠረት በጎንደር ተገኝተናል ሲሉ ይህን ጨምሮ ሌሎች ምስሎችን በፌስቡክ ገጻቸው አጋርተዋል።
በባሕር ዳር

የፎቶው ባለመብት, AMC

የምስሉ መግለጫ, የከተራ በዓል በባሕር ዳር ከተማ
በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሚሴ ከተማ

የፎቶው ባለመብት, AMC

የምስሉ መግለጫ, በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሚሴ ከተማ
ጎንድር ከተማ

የፎቶው ባለመብት, Amhara Communication

የምስሉ መግለጫ, የከተራ በዓል አከባበር በጎንደር
የከተራ በዓል አከባበር በምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ

የፎቶው ባለመብት, OBN

የምስሉ መግለጫ, የከተራ በዓል አከባበር በምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ
የከተራ በዓል አከባበር በኦሮሚያ ኢሉባቦራ መቱ ከተማ

የፎቶው ባለመብት, OBN

የምስሉ መግለጫ, የከተራ በዓል አከባበር በኦሮሚያ ኢሉባቦራ መቱ ከተማ
የከተራ በዓል አከባበር ወልዲያ ከተማ

የፎቶው ባለመብት, AMC

የምስሉ መግለጫ, የከተራ በዓል አከባበር ወልዲያ ከተማ
የጥምቀት በዓል አከባበር በከሚሴ ከተማ

የፎቶው ባለመብት, Amhara Communication

የምስሉ መግለጫ, የጥምቀት በዓል አከባበር በከሚሴ ከተማ