ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
የከተራ እና የጥምቀት በዓል አከባበር በምስል
ታትሟል
በየዓመቱ ጥር 10 እና 11 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ዘንድ በድምቀት የሚከበሩት የከተራና የጥምቀት በዓላት በርካታ ሕዝብ ይታደምባቸዋል። እነዚህ ደማቅ የአደባባይ በዓላት ላይ ከህጻናት አስከ አዋቂዎች ባህላዊ አልባሳትን በመልበስ በየአጥቢያቸው ሚገኙ ታቦታን አጅበው በዝማሬ ወደ ማረፊያቸው በመውሰድ ይመልሳሉ። ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የዓሉን አከባበር የሚያሳዩ ምስሎችን እነሆ።