ሊደነቅ የሚገባ ማኅበራዊ እርቀትን መጠበቅ በተለያዩ ስፍራዎች በፎቶ

ታትሟል

ይህም ማኅበራዊ እርቀትን መጠበቅ በሚል በስፋት መልዕክቶች እየተላለፉ ነው። በእርግጥ ስንቶቻችን ይህንን በሽታውን ለመከላከል የሚያስችለውን ዋነኛ አማራጭ እየተገበርነው? በዙሪያችንስ ምን እየታዘብን ነው?

ማኅበራዊ እርቀትን መጠበቅ በዕምነት ስፍራ

የፎቶው ባለመብት, Social Media

የምስሉ መግለጫ, ማኅበራዊ እርቀትን መጠበቅ በዕምነት ስፍራ
ትንሿ ሱቅ ለደንበኞቿ ያዘጋጀችው

የፎቶው ባለመብት, Social Media

የምስሉ መግለጫ, ትንሿ ሱቅ ለደንበኞቿ ያዘጋጀችው
ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ የተገኙበት ሥነ ሥርዓት

የፎቶው ባለመብት, Social Media

የምስሉ መግለጫ, ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ የተገኙበት ሥነ ሥርዓት
እጅ ለመታጠብ የመዒተብቁ ወጣቶች

የፎቶው ባለመብት, Social Media

የምስሉ መግለጫ, እጅ ለመታጠብ የመዒተብቁ ወጣቶች
ማኅበራዊ እርቀትን መጠበቅ ስብሰባ ላይ

የፎቶው ባለመብት, Social Media

የምስሉ መግለጫ, ማኅበራዊ እርቀትን መጠበቅ ስብሰባ ላይ
ማኅበራዊ እርቀትን መጠበቅ ከሱቅ በር ላይ

የፎቶው ባለመብት, Socila Media

የምስሉ መግለጫ, ማኅበራዊ እርቀትን መጠበቅ ከሱቅ በር ላይ
በሐይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት ላይ

የፎቶው ባለመብት, Social Media

የምስሉ መግለጫ, በሐይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት ላይ