ሊደነቅ የሚገባ ማኅበራዊ እርቀትን መጠበቅ በተለያዩ ስፍራዎች በፎቶ

ታትሟል

ይህም ማኅበራዊ እርቀትን መጠበቅ በሚል በስፋት መልዕክቶች እየተላለፉ ነው። በእርግጥ ስንቶቻችን ይህንን በሽታውን ለመከላከል የሚያስችለውን ዋነኛ አማራጭ እየተገበርነው? በዙሪያችንስ ምን እየታዘብን ነው?