ሩሲያ በጦርነቱ አሸናፊነቷን ለማወጅ ምን ልታደርግ ትችላለች?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ሩሲያ በጦርነቱ አሸናፊነቷን ለማወጅ ምን ልታደርግ ትችላለች?
ታትሟል

ሩሲያ ተጨማሪ ወታደሮችን ወደ ዶንባስ መላኳን ተከትሎ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው።

ከፑቲን ዕቅድ ውጪ የተራዘመውን ጦርነት ከወዲሁ ለመቆጨት የዶምባስ አካባቢ ወሳኝ ነው።

ለመሆኑ ፕሬዝዳንት ፑቲን ሙሉ ትኩረታቸውን ወደ ዶንባስ ያደረጉት ለምንድን ነው?