ኮሮናቫይረስ፡ የበዓል ገበያዎች በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች

ታትሟል

የፋሲካ ገበያ በአዲስ አበባ የተለያዩ ስፍራዎች ሞቅ ብሏል፤ ጥንቃቄውስ? ከ90 በላይ ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች የተገኙባት ኢትዮጵያ ነዋሪዎች ምን ያህል ጥንቃቄ እያደረጉ ነው? በርግጥ ቢቢሲ በቃኛቸው ገበያዎች አፍን ሞልቶ የሚያስነግር ጥንቃቄ አላየንም።

በገበያው በስፋት እንደሚስተዋለው አፋቸውን የሸፈኑ ተገበያዮችም ሆነ ሻጮች አልነበሩም
የምስሉ መግለጫ, በአዲስ አበባ ጃንሜዳ አካበቢ በስፋት እንዳስተዋልው አፋቸውን የሸፈኑ ተገበያዮችም ሆነ ሻጮች በብዛት አልነበሩም
ለበዓሉ ድፎ ለመድፋት የሚያገለግል ኩበትና ኮባ
የምስሉ መግለጫ, ለበዓሉ ገበያ ከቀረቡት መካከል የኮባ ቅጠል እና ኩበት ይገኝበታል
ወደ ገበያ ከመጡት መካከል በሻርፓቸው አፋቸውን የሸፈኑ ነበሩበት
የምስሉ መግለጫ, በአዲስ አበባ ለበዓል ወደ ገበያ ከመጡት መካከል በሻርፓቸው አፋቸውን የሸፈኑ ነበሩበት
ዶሮ ገዢ
የምስሉ መግለጫ, በጃንሜዳ አካባቢ ዶሮ ለመግዛት ከነጋዴ ጋር የሚነጋገሩ ወይዘሮ
በገበያ ስፍራ ጓንት ያደረጉ ተገበያዮች ይታያሉ
የምስሉ መግለጫ, በገበያ ውስጥ ጓንት ያጠለቁ ተገበያዮችን ተመልክተናል
በጃንሜዳ አካባቢ በሚገኝ ገበያ የዶሮ ገዢ
የምስሉ መግለጫ, ለፋሲካ በዓል ደመቅ ከሚሉት የገበያ ስፍራዎች መካከል አንዱ የዶሮ ተራ ነው
በጃንሜዳ አካባቢ የሚገኝ የገበያ ስፍራ የበዓል ገበያ ደመቅ ብሎ ይታያል
የምስሉ መግለጫ, በጃንሜዳ አካባቢ የሚገኝ የገበያ ስፍራ የበዓል ገበያ ደመቅ ብሎ ይታያል
በጃንሜዳ አካበቢ የሚገኝ የቄጤማ ነጋዴ
የምስሉ መግለጫ, የፋሲካ በዓልን ከሚያደምቁት ነገሮች መካከል የቄጤማ ጉዝጓዝ አንዱ ነው
በሲኤምሲ አካባቢ የበግ ገበያ
የምስሉ መግለጫ, በሲኤምሲ አካባቢ የበግ ገበያ በርከት ያሉ በጎች ለገበያ ቀርበዋል
ለበዓል ገበያ የቀረበ ዶሮ
የምስሉ መግለጫ, ለበዓል ገበያ የቀረበ ዶሮ
በጃንሜዳ አካባቢ የሚገኝ የገበያ ስፍራ የበዓል ገበያ ደመቅ ብሎ ይታያል
የምስሉ መግለጫ, በጃንሜዳ አካባቢ የሚገኝ የገበያ ስፍራ የበዓል ገበያ ደመቅ ብሎ ይታያል
እናትና ልጅ ቄጤማና ዶሮ ገዝተው ሲመለሱ
የምስሉ መግለጫ, በአዲስ አበባ አፋቸውንና አፍንጫቸውን የሸፈኑ የበዓል ገበያተኞች ሸማምተው ሲመለሱ
ይህ ሰሜን ሸዋ ገብረ ጉራቻ ከተማ ያለ ገበያ ነው። በገበያ ቦታ ላይ ሸማች እና ሻጭ ርቀታቸውን ለመጠበቅ ጥረዋል
የምስሉ መግለጫ, ይህ ሰሜን ሸዋ ገብረ ጉራቻ ከተማ ያለ ገበያ ነው። በገበያ ቦታ ላይ ሸማች እና ሻጭ ርቀታቸውን ለመጠበቅ ጥረዋል

በባህር ዳር የገበያ ቦታ እንደዚህ ቀደሙ የሰው ቁጥር በብዛት ባይኖርም የበዓል ግብይቱ ግን ሞቅ ብሏል። በከተማዋ የፊት እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ያደረጉ ሰዎች ቁጥር ከፍ ቢልም በተለይ ነጋዴዎች ይህንን ሲያደርጉ ብዙም አይስተዋልም።
የምስሉ መግለጫ, በባህር ዳር የገበያ ቦታ እንደዚህ ቀደሙ የሰው ቁጥር በብዛት ባይኖርም የበዓል ግብይቱ ግን ሞቅ ብሏል። በከተማዋ የፊት እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ያደረጉ ሰዎች ቁጥር ከፍ ቢልም በተለይ ነጋዴዎች ይህንን ሲያደርጉ ብዙም አይስተዋልም።