ኮሮናቫይረስ፡ የበዓል ገበያዎች በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች

ታትሟል

የፋሲካ ገበያ በአዲስ አበባ የተለያዩ ስፍራዎች ሞቅ ብሏል፤ ጥንቃቄውስ? ከ90 በላይ ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች የተገኙባት ኢትዮጵያ ነዋሪዎች ምን ያህል ጥንቃቄ እያደረጉ ነው? በርግጥ ቢቢሲ በቃኛቸው ገበያዎች አፍን ሞልቶ የሚያስነግር ጥንቃቄ አላየንም።