100 ቀናት ባስቆጠረው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምን ተከሰተ?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, 100 ቀናት ባስቆጠረው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምን ተከሰተ?
ታትሟል

የሩሲያ ጦር የዩክሬንን ድንበር ጥሶ የገባው ሚያዚያ 16/2014 ዓ.ም ነበር። በጦርነቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሲሞቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩት ደግሞ ተሰደዋል። በዚህ ጦርነት በርካታ ከተሞች የወደሙ ሲሆን ዩክሬን በየሳምንቱ እስከ 4 ቢሊዮን ዶላር ውድመት እንደሚደርስባት ይገመታል። ከ100 ቀናት በላይ ያስቆጠረው ጦርነት በአጠቃላይ ምን አስከተለ?