ካንሰር እንዳለብኝ ሲነገረኝ ተስፋ ቆርጬ ነበር
ታትሟል
በኢትዮጵያ ካንሰር በርካቶችን በዋናነት ለህልፈት ከሚያበቁ ተላላፊ ያልሆኑ አራት በሽታዎች መካከል አንዱ መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ይገልፃል። ጤና ድርጅትም በየዓመቱ 60ሺ አዳዲስ የካንሰር ህመምተኞች እንደሚኖሩ ይገልጻል። በሴቶች ላይ 30% የሚሆነው የጡት ካንሰር አንደኛ ደረጃን ሲይዝ፣ የማህፀን ጫፍ ካንሰር ደግሞ በሁለተኛነት ይገኛል።