ከአሲድ ጥቃት የተረፉ ሴቶች ከጥቃት በኋላ ፍትሕ ብቻ በቂ አይደለም ይላሉ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ከአሲድ ጥቃት የተረፉ ሰዎች
ታትሟል

በመላው ዓለም ጸታን መሠረት ያደረጉ የአሲድ ጥቃቶች በሴቶች ይፈጸማሉ።

የአሲድ ጥቃት ሰለባዎች መሰል ጥቃቶችን ለመግታት ጥቃት አድራሾችን ከሕግ ፊት ማቅረቡ በቂ አይደለም ይላሉ።