ዜሌንስኪ፡ የቀድሞው ተዋናይ የአሁኑ የዩክሬን የጦርነት ጊዜ መሪ
ታትሟል
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ለመጀመሪያ ጊዜ ቴሌቪዥን ላይ ሲቀርቡ በአንድ ታዋቂ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ ላይ ፕሬዝዳንት ሆነው ነበር።
ነገር ግን 2019 ላይ በትወናው የተሳካለቸው ዜሌንስኪ የፕሬዝዳንትነት መንበር ላይ ወጥተው የምር ሆነ። አሁን የ44 ሚሊዮን ዩክሬናውያን መሪ ሲሆኑ በሁሉም የድንበር አካባቢዎች ደግሞ በሩሲያ በኩል ከባድ አደጋ ተጋርጦባቸዋል። ከተዋናይነት ወደ ፕሬዝዳንትነት የተሸጋገሩት የቮሌድሚር ዜሌንስኪ ጉዞ በአጭሩ ሲቃኝ።