የዘንድሮው የአድዋ በዓል አከባበር በምስል

ታትሟል

የዘንድሮው የአድዋ በዓል አከባበር በምስል

የአድዋ ድል አከባቢር በምኒሊክ አደባባይ። ዘንድሮ የሚከበረው የአድዋ ድል በዓል 126ኛው ነው።

የፎቶው ባለመብት, Addis Ababa City Comm

የምስሉ መግለጫ, የአድዋ ድል አከባቢር በምኒሊክ አደባባይ፣ ዘንድሮ የሚከበረው የአድዋ ድል በዓል 126ኛው ነው።
126ኛው አድዋ ድል በዓል አከባበር

የፎቶው ባለመብት, Adanech Abiebie

የምስሉ መግለጫ, 126ኛው የአድዋ ድል በዓል አከባበር
126ኛው የአድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በሰላም ተከብሮ ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገልጿል።

የፎቶው ባለመብት, Mayor Office

የምስሉ መግለጫ, 126ኛው የአድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በሰላም ተከብሮ ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገልጿል።
126ኛው አድዋ ድል በዓል አከባበር

የፎቶው ባለመብት, Mayor Office

የምስሉ መግለጫ, 126ኛው የአድዋ ድል በዓል አከባበር
በአድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ በአድዋ አደባባይ የተገኙት ፕሬዝደንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ፤ “ዛሬ እንደ ሀገር ኮርተን የምንኖረው አባቶቻችን ‘ከቅኝ አገዛዝ ሞት ይሻላል’ ብለው በከፈሉት የሕይወት ዋጋ ነው” ስለማለታቸው ብሔራዊው የቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል።

የፎቶው ባለመብት, Mayor Office

የምስሉ መግለጫ, በአድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ በአድዋ አደባባይ የተገኙት ፕሬዝደንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ፤ “ዛሬ እንደ ሀገር ኮርተን የምንኖረው አባቶቻችን ‘ከቅኝ አገዛዝ ሞት ይሻላል’ ብለው በከፈሉት የሕይወት ዋጋ ነው” ስለማለታቸው ብሔራዊው የቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል።
የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ዛሬ ንጋት ላይ በምኒሊክ ሃውልት ሥር የአበባ ጉንጉን የማስቀመጥ ስነ-ስርዓት አካሂደዋል።

የፎቶው ባለመብት, Addis Ababa City Comm

የምስሉ መግለጫ, የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ዛሬ ንጋት ላይ በምኒሊክ ሃውልት ሥር የአበባ ጉንጉን የማስቀመጥ ስነ-ስርዓት አካሂደዋል።
ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ የድል በዓሉን ለማክበር በምኒሊክ አደባባይ ተገኝቷል።

የፎቶው ባለመብት, AMC

የምስሉ መግለጫ, ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ የድል በዓሉን ለማክበር በምኒሊክ አደባባይ ተገኝቷል።
የአድዋ ድል አከባቢር በምኒሊክ አደባባይ። ዘንድሮ የሚከበረው የአድዋ ድል በዓል 126ኛው ነው።

የፎቶው ባለመብት, Addis Ababa City Comm

የምስሉ መግለጫ, የአድዋ ድል አከባቢር በምኒሊክ አደባባይ፣ ዘንድሮ የሚከበረው የአድዋ ድል በዓል 126ኛው ነው።
126ኛው አድዋ ድል በዓል በምኒሊክ አደባባይ።

የፎቶው ባለመብት, AMC

የምስሉ መግለጫ, 126ኛው የአድዋ ድል በዓል በምኒሊክ አደባባይ
126ኛው አድዋ ድል በዓል ለማክበር በምኒሊክ አደባባይ የተገኙ ታዳጊዎች።

የፎቶው ባለመብት, AMC

የምስሉ መግለጫ, 126ኛው የአድዋ ድል በዓል ለማክበር በምኒሊክ አደባባይ የተገኙ ታዳጊዎች
የአድዋ ድል በዓል አከባበር በደብረ ብርሃን ከተማ

የፎቶው ባለመብት, AMC

የምስሉ መግለጫ, የአድዋ ድል በዓል አከባበር በደብረ ብርሃን ከተማ
የአድዋ ድል በዓል አከባበር በደብረ ማርቆስ ከተማ

የፎቶው ባለመብት, AMC

የምስሉ መግለጫ, የአድዋ ድል በዓል አከባበር በደብረ ማርቆስ ከተማ