ሩሲያ እና ዩክሬን: በሩሲያ ላይ የሚጣሉ ማዕቀቦች ምን ያህል ውጤታማ ሊሆኑ ይችላሉ?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, በሩሲያ ላይ የሚጣሉ ማዕቀቦች ምን ያህል ውጤታማ ሊሆኑ ይችላሉ?
ታትሟል

ሩሲያ በዩክሬን ላይ ወታደራዊ እርምጃ ለመውሰድ ስትዘጋጅ ከነበረበት ጊዜ አንስቶ ምዕራባውያን አገራት ማዕቀብ እንደሚጥሉባት በመግለጽ ሲያስፈራሯት ቆይተዋል።

ሩሲያ ባለፈው ሐሙስ በዩክሬን ላይ ዘመቻ ከከፈተች በኋላም ምዕራባውያኑ አገራት የተለያዩ ማዕቀቦችን በሩሲያ እና በመሪዎቿ ላይ መጣላቸውን አሳውቀዋል።

ከዚህም በኋላ ተጨማሪ ማዕቀቦችን እንደሚጥሉም በተደጋጋሚ እየገለጹ ነው።

ለመሆኑ በአገራት ላይ የሚጣሉት ማዕቀቦች ምን ያህል ውጤታማ ናቸው? ይህ ቪዲዮ በአጭሩ ያብራራል።