ከእንጦጦ ተጀምሮ ኢትዮጵያን ለማዳረስ ያቀደው የበጎ ፈቃደኞች ጥረት
ታትሟል
ፕሎጊንግ ኢትዮጵያ በአንድ ዓመት፣ ከእንጦጦ ጫካ ውስጥ ከ700 ኪሎ ግራም በላይ የፕላስቲክ እና ፕላስቲክ ነክ ቆሻሻዎችን ከ200 በላይ ሰዎችን አሳትፎ እንዳጸዳ ይነገራል።
ይህ ስብስብ የጀመረውን ተግባር ከእንጦጦ ባሻገር ወደ ሌሎች ክልሎች ለማስፋፋት ጥረት እያደረገ ነው። ይህ ቪድዮ የቡድኑን ሥራ በጥቂቱ ያሳያል።