ቆሻሻን በመጠቀም ለመጠጥነት የሚውል ውሃን የሚያጣራ ዘዴን የፈጠረው ወጣት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ቆሻሻን በመጠቀም ውሃ የሚያጣራው ኡንጋዳዊ
ታትሟል

ኡጋንዳዊው ወጣት የእንስሳትን አጥንት፣ የምግብ ትራፊ እና የፍራፍሬ ልጣጮችን በመጠቀም ቆሻሻ ውሃን በማጣራት ለመጠጥነት ለማዋል የሚያስችል ዘዴን ፈጥሯል።

ይህ ፈጠራ የንጹህ ውሃ አቀርቦት ችግር የዘወትር ችግራቸው ለሆኑ ትምህርት ቤቶች እና ሆስፒታሎች አገልግሎት እየሰጠ ነው።