ተጣብቀው የተወለዱት ሕንዳዊያን መንትዮች በሥራው ዓለም

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ተጣብቀው የተወለዱት ሕንዳዊያን የሚያልሙትን ሥራ አገኙ
ታትሟል

ተጣብቀው የተወለዱት ሕንዳውያኑ መንትዮች እንደተወለዱ ነበር ቤተሰቦቻቸው የጣሏቸው፤ ይሁን እንጂ በግብረ ሰናይ ድርጅት ውስጥ አድገው ትምህርታቸውን ከተከታተሉ በኋላ የሚያልሙትን ሥራ አግኝተዋል። አሁን ሁለቱም በአንድ የኤሌክትሪክ ኩባንያ ውስጥ ተቀጥረው ይሰራሉ።