በርካቶች የኮቪድ-19 መከላከያ ላለመከተብ የሚያቀርቧቸው ምክንያቶችና መልሶቻቸው

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, እርስዎ ተከትበዋል? ካልተከተቡ ምክንያትዎ ምንድን ነው?
ታትሟል

በመላው ዓለም የኮቪድ ክትባት አሰጣጥ ላይ ትልቅ ልዩነት አለ። የክትባት አቅርቦት አሁንም በብዙ አገራት ትልቅ ችግር ነው። ነገር ግን ክትባቱ ኖሮም ብዙዎች ለመከተብ ያመነታሉ ወይም ፈቃደኛ አይደሉም።

እርስዎ ተከትበዋል? ካልተከተቡ ምክንያትዎ ምንድን ነው? በበርካታ ሰዎች ዘንድ ላለመከተባቸው በስፋት እንደምክንያት የሚነሱ ነገሮችን በማንሳት ይህ ቪዲዮ ምላሽ ይሰጣል።