በከተማ ግብርና ላይ የተሠማራችው የፋሽንና ዲዛይን ባለሙያዋ ቅድስት አበራ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, በከተማ ግብርና ላይ የተሠማራችው የፋሽንና ዲዛይን ባለሙያዋ ቅድስት አበራ
ታትሟል

ቅድስት አበራ፣ የወንድ እና የሴት ጫማዎች፣ አልባሳትን ትሰራለች። የሕጻናትን አልባሳት ደግሞ በኪሮሽ በመጠቀም ታመርታለች። በተጨማሪ ደግሞ በወተት ላም እርባታ ላይ ተሰማርታለች።