ሊባኖስ፡ በቤይሩቱ ፍንዳታ ወቅት ጠፍታ የነበረችውን ኢትዮጵያዊት የታደጉት ሊባኖሳውያን
ታትሟል
የቤይሪቱ ፍንዳታ ሕንጻዎችን ሲያፈራርስ፣ ከተማዋን እንዳልነበረች ሲያደርግ በርካቶች ተጠፋፍተዋል፤ ከእነዚህ መካከል ደግሞ ኢትዮጵያያዊቷ እሌኒ ባልቻ አንዷ ናት።
እሌኒ ከጠፋችበት እንድትገኝ፣ ሕክምናዋን በአግባቡ ተከታትላ ከጉዳቷ እንድታገግም በኋላም ኢትዮጵያ ከሚገኙ ቤተሰቦቿ ጋር እንድትገናኝ ሁለት ሊባኖሳውያን ትልቅ ሚና ነበራቸው።