ሐይማኖታዊና ባህላዊ የቀብር ወጪ ፈተና የሆነባቸው ናይጄሪያውያን
ታትሟል
በምሥራቃዊ ናይጄሪያ የሞተን ዘመድ መቅበር በርካታ ፈታኝ ጉዳዮች አሉት።
ለቤተክርስትያን እና ለአካባቢው የባህል አባቶች የሚከፈለው ገንዘብ በሐዘን ላይ ሐዘን የሚጨምር ነው።
በምሥራቃዊው የናይጄሪያ ክፍል ከሰሜኑ በተለየ አብዛኛው ማኅበረሰብ የክርስትና እምነት ተከታይ ሲሆን የቀብር ወጪዎችም ከበድ ያሉ ናቸው።