ባህር ዳር፡ 'የምናስለቅሰው ሐዘንተኛው እንዳይጎዳ ለማገዝ ነው'

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, 'የምናስለቅሰው ሐዘንተኛው እንዳይጎዳ ለማገዝ ነው'
ታትሟል

ባሕር ዳር ከተማ ስመ ጥር አስለቃሾች አሏት። ከአንድም ስድስት። አቶ ደርሶ ሙጬ ከስድስቱ መካከል አንዱ ናቸው። የምናስለቅሰው ሐዘንተኛውን ለማገዝ ነው ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።