በራሪዋ መኪና የአየር ላይ የሙከራ በረራዋን በስኬት አጠናቀቀች

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, በራሪ መኪና ተሰራ
ታትሟል

ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራችው በራሪ መኪና ዓለም አቀፍ በረራዋን አከናወነች። ስሎቫኪያ ውስጥ ከኒታራ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ብራቲስላቫ የተሰካ የ35 ደቂቃ በረራ አድርጋለች። መኪናዋን የሰሩት ፕሮፌሰር ስቴፋን ክሌይን መኪናዋ በ8 ሺህ 2 መቶ ጫማ ከፍታ 1 ሺህ ኪሎ ሜትር መብረር እንደምትችል ተናግረዋል።