የኮሮናቫይረስ ክትባት በስፋት እንዳይዳረስ እንቅፋት የሆነው ባለቤትነት መብት

ታትሟል

በዓለም አቀፍ ደረጃ የኮሮናቫይረስ ክትባት እጥረት በስፋት አጋጥሟል።

የክትባቱ የአዕምሮ ባለቤትነት መብት ቢነሳ ምናልባት ብዙ ኩባንያዋች ክትባቱን የማምረት አቅም ይኖራቸዋል።

ነገር ግን ሁሉም ይህ ብቻ ችግሩን ይፈታዋል ብለው አያስቡም። ለመሆኑ የመድኃኒት አምራች ኩባንያዎች ለጥቅማቸው ሲሉ ወረርሽኙን እያራዘሙት ነው ወይስ ሌላ ምክንያት አለ?