የኮሮናቫይረስ ክትባት በስፋት እንዳይዳረስ እንቅፋት የሆነው ባለቤትነት መብት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የክትባት የአዕምሮ ባለቤትነት መነሳት የክትባት እጥረቱን ይፈታው ይሆን?
ታትሟል

በዓለም አቀፍ ደረጃ የኮሮናቫይረስ ክትባት እጥረት በስፋት አጋጥሟል።

የክትባቱ የአዕምሮ ባለቤትነት መብት ቢነሳ ምናልባት ብዙ ኩባንያዋች ክትባቱን የማምረት አቅም ይኖራቸዋል።

ነገር ግን ሁሉም ይህ ብቻ ችግሩን ይፈታዋል ብለው አያስቡም። ለመሆኑ የመድኃኒት አምራች ኩባንያዎች ለጥቅማቸው ሲሉ ወረርሽኙን እያራዘሙት ነው ወይስ ሌላ ምክንያት አለ?