"ልጆቼ ከትምህርታቸውን መስተጓጎላቸው በጣም ይሰማኛል"- በሱዳን ያለች ተፈናቃይ

ታትሟል

በሱዳን የዕሙራኩባ የስደተኞች መጠለያ ከ5 መቶ በላይ ተማሪዎች የሚማሩበት 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሥራ ጀምሯል።

በዚህ ትምህርት ቤት ሕጻናቱ አምስት የትምህርት ዓይነቶችን ይማራሉ። ወ/ሮአባዲት በርሀ "ልጆቼ ከትምህርታቸውን መስተጓጎላቸው በጣም ይሰማኛል" ስትል ያለችበትን ሁኔታ ለቢቢሲ ተናግራለች።