አራት ልጆች ብቻ ያሉባት የደቡብ ኮሪያዋ የአዛውንቶች ደሴት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, አራት ልጆች ብቻ ያሉባት የደቡብ ኮሪያዋ የአዛውንቶች ደሴት
ታትሟል

ደቡብ ኮሪያ ውስጥ በምትገኘው ኖክዶ ደሴት ውስጥ የሕጻናት ቁጥር መቀነስ አሳሳቢ ሆኗል።

የወሊድ መጠን መቀነስን እና ከተሜነትን ተከትሎ በደሴቷ የሚኖሩ ሰዎች ቁጥር 100 ብቻ ቀርተዋል።

ይህም ደሴቷን ባዶ እንዳያስቀራት ነዋሪዎቿን አስግቷል። በደሴቷ የሚገኙት ሕጻናት አራት ብቻ ሲሆኑ አብሯቸው የሚጫወት ሕጻናት ጠፍቷል።