'ዳንስን ዕድሜ አይገድበውም' የሚሉት የ100 ዓመቷ ዳንሰኛ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ዳንስን ዕድሜ አይገድበውም ያሉት የ100 ዓመቷ ዳንሰኛ
ታትሟል

ዳንስን ዕድሜ አይገድበውም ሚሉት የ100 ዓመቷ ዳንሰኛ ባለፈው ዓመት በዩናይትድ ኪንግደም በኮሮናቫይረስ ምክንያት እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ዝግ እስከሆነበት ድረስ የራሳቸውን የዳንስ ትምህርት ቤት ያስተዳድሩ ነበር።

አሁን ደግሞ በትርፍ ሰዓታቸው በሳምንት ሦስት ጊዜ የዳንስ መሰናዶ እያዘጋጁ ለዩናይትድ ኪንግደም የጤና አገልግሎት ሠራተኞች የሚሆን ገቢ እያሰባሰቡ ነው።