ለ56 ዓመታት በፖሊስነት እያገለገሉ ያሉት የ91 ዓመቱ አዛውንት

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የ91 ዓመቱ አሜሪካዊ ፖሊስ
ታትሟል

የ91 ዓመቱ አሜሪካዊ ፖሊስ 56 ዓመታትን በፖሊስነት አገልግለዋል። ይሁንና አሁንም በሙያው መስራታቸውን አላቆሙም። ፈጣሪ እስከፈቀደው ድረስ እሰራለሁ በማለት በ91 ዓመታቸውም በፖሊስነት ሥራቸው ላይ ይገኛሉ።