ሳቄን መልሱልኝ፡ የሳቁ ንጉስ በላቸው ግርማ
ታትሟል
ረጅም ሳቅ በመሳቅ የሚታወቁት ማስተር በላቸው ግርማ በጠና ታመው ከሳቅ መራቃቸውን ገልጸዋል። በዓለም የሳቅ ክብረወሰን ላይ ራሳቸውን ማስቀመጥ የቻሉት ማስተር በላቸው የጭንቅላት እጢ ሕመም የገጠማቸው ሲሆን ሕዝቡ እርዳታ እንዲያደርግላቸው ጠይቀዋል።