አዲሷ የአሜሪካ ቀዳማዊት እመቤት ጂል ባይደን ከቀዳሚዎቻቸው በምን ይለያሉ?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, አዲሷ የአሜሪካ ቀዳማዊት እመቤት ማን ናቸው?
ታትሟል

አዲሷ የአሜሪካ ቀዳማዊት እመቤት ጂል ባይደን ዛሬ ከባለቤታቸው ጋር ወደ ዋይት ሐውስ ይገባሉ።

ጂል ከእሳቸው ቀደም ብለው በቀዳማዊ እመቤትነት ወደ ዋይት ሐውስ ከገቡት አቻዎቻቸው የሚለዩባቸው ነገሮች አሉ። ጂል ከሌሎቹ በምን ይለያሉ?