ኮሮናቫይረስ፡ በአንድ ዓመት ውስጥ በኮቪድ-19 የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ2 ሚሊዮን በላይ ሆነ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የኮሮናቫይረስ ሞት ልክ 1 ብሎ በጀመረበት በዓመቱ የሟቾች ጥር 1 ነጥብ 9 ሚሊዮን ደረሰ
ታትሟል

በኮሮናቫይረስ ምክንያት የመጀመሪያው ሞት የተመዘገበው ባለፈው ዓመት ጥር ሁለት ነበር። የመጀመሪያው ሞት ከተከሰተ በኋላ ቫይረሱ መላው ዓለምን አዳርሶ የሟቾች ቁጥር ከ1 ነጥብ 9 ሚሊዮን ደርሶ ነበር። በየዕለቱ የሟቾች ቁጥር እየጨመረ ስለሚሄድ ይህ ቪዲዮ ከተሰራ በኋላ ባሉት ቀናት የሞቾች ቁጥር ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሆኗል። ለመሆኑ ቫይረሱ ከየት ጀምሮ ዛሬ ካለንበት እንዴት ነበር?