BBC News,
አማርኛ
ወደ ዋናው ይዘት ይለፉ
ዜና
ይመልከቱ
ያድምጡ
ክፍሎች
ዜና
ኢትዮጵያ
ፖለቲካ
ሴቶች
ጤና
ስፖርት
ጥበብ
ቴክኖሎጂ
ምጣኔ ሃብት
ኢትዮጵያ
ፖለቲካ
ሴቶች
ጤና
ስፖርት
ጥበብ
ቴክኖሎጂ
ምጣኔ ሃብት
ዴቪድ ዲዳ፣ መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ቦረና ኦሮምኛ የተረጎሙ አባት
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።
የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
''ሰው በራሱ ቋንቋ የፈጣሪን ቃል ከሰማ ትምህርቱ ከልብ ይቀመጣል''
ታትሟል
31 ታህሳስ 2020
ዴቪድ ዲዳ እ.ኤ.አ በ1978 ከወዳጃቸው የቀረበላቸውን ግብዣ በመቀበል የመምህርነት ሥራቸውን ትተው መጽሐፍ ቅዱስ ወደ መተርጎም ገቡ።